በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ድንበር የለሽ የሀረር ልጆች" አባላት ትምህርት ቤቶችን እየረዱ ነው


“ድንበር የለሽ የሀረር ልጆች” በሚል መንግሥታዊ ባልሆነ ድርጅት ስር የተሰባሰቡ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ግዛቶች ውስጥ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ፣ ሐረር ውስጥ የሚገኙ 26 የአንደኛ፣ መለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤቶችን እየደገፉ ነው፡፡ ማሽኖችን በመግዛት የመጠጥ ውሃ ጉድጎድችን እያስቆፈሩ፣ ኮምፒውተርን ጨምሮ ሌሎች የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችን እየላኩ መሆኑንም የማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር እስክንድር ጌታቸውና የቦርድ አባል አቶ ዮሀንስ ደምሴ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

ቀሪውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ

ድንበር የለሽ የሀረር ልጆች ትምህርት ቤቶችን እየረዱ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:12 0:00



XS
SM
MD
LG