በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ሐረርጌ ጥቃት ሰዎች ተገደሉ


በምዕራብ ሐረርጌ በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ወረደ “ጭናክሰን” ውስጥ አዲስ ጥቃት እንደተከፈተባቸው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።

በምዕራብ ሐረርጌ በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ወረደ “ጭናክሰን” ውስጥ አዲስ ጥቃት እንደተከፈተባቸው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። በጥቃቱም በሁለት ሳምንት ውስጥ ብቻ 16 ሰዎች መገደላቸውን፣ 18 ሰዎች ደግሞ የመቁሰል አደጋም እንደደረሰባቸው ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በምዕራብ ሐረርጌ ጥቃት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG