በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሐረሪ ክልል ውስጥ ለዘጠኝ ቀናት የተዘጉ 43 የባንክ ቅርጫፎች እንዲከፈቱ ማኅበሩ ጠየቀ


የሐረሪ ክልል ዋና ከተማ ናት ሐረር
የሐረሪ ክልል ዋና ከተማ ናት ሐረር

ሐረሪ ክልል ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ባንኮች 43 ቅርንጫፎች ለኮሪደር ልማት እንዲያዋጡ ተጠየቅን ያሉትን 2 ሚሊዮን ብር ባለመክፈላቸው ባንኮቹ ከተዘጉ ዘጠኝ ቀናት እንዳለፋቸው የኢትዮጵያ ባንኮች ማኅበር አስታወቀ። የባንኮች ማኅበሩ ዋና ጸሐፊ አቶ ደምሰው ካሳ፣ አንዳንዶቹ ባንኮች ግንባታቸው ባልተጠናቀቀ ሕንፃ ውስጥ መሥራታቸው እንደ ምንክኒያት ቢነገራቸውም፣ ዋናው ጉዳይ ግን ገንዘብ ባለማዋጣታቸው ነው ብለዋል።

ሐረሪ ክልል ውስጥ ለዘጠኝ ቀናት የተዘጉ 43 የባንክ ቅርጫፎች እንዲከፈቱ ማኅበሩ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:16 0:00

ማኅበሩ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ እንዲከፈቱ ለክልሉ መንግሥት ያቀረበው ተደጋጋሚ ጥያቄ ምላሽ አለማግኘቱን ገልጾ አቤቱታውን ለብሔራዊ ባንክና ለገንዘብ ሚኒስቴር ማቅረቡን አስታውቋል። ክልሉ ባንኮቹ እንዲዘጉ የተወሰነው ባላለቁ ሕንፃዎች ላይ የተከፈቱ በመኾናቸው ነው ሲል በማኅበራዊ ትስስር ገጹ በአወጣው መግለጫ ገልጿል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG