በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድምፃዊ ሃጫሉ ግድያ ተከትሎ በደረሰ ጥቃት ቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው ድጋፍ ተደረገ


የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ድጋፍ
የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ድጋፍ

የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በደረሰ ጥቃት በሐረማያ ከተማ ባቴ ቀበሌ ቤት ንብረት ለወደመባቸው ግለሰቦች የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ለቤት መስሪያ የሚውል የግንባታ ቁሳቁሶች ድጋፍ አበረከተላቸው። ድጋፉ ከዚህ በፊት የነበረው ሰብዓዊ እርዳታ ቀጣይ ክፍል ነውም ተብሏል።

ተጎጂዎች በበኩላቸው ከደረሰብን ጉዳት አንጻር እስካሁን የተደረገልን ድጋፍ በቂ አይደለም ይላሉ። የቀበሌው አስተዳደር የተቻለውን እያደረገም መሆኑንም ገልጿል።

የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ተማሪዎችም ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የድምፃዊ ሃጫሉ ግድያ ተከትሎ በደረሰ ጥቃት ቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው ድጋፍ ተደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00


XS
SM
MD
LG