በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእጅ የተቆላ ኢትዮጵያዊ ቡናን ለአለም ገበያ ማቅረብ የጀመረችው ወጣት


Bethlehem Seyoum Founder of Helen Coffee
Bethlehem Seyoum Founder of Helen Coffee

እቤት ውስጥ በምትጠራበት ስሟ ሄለን የንግድ ምልክቷን የሰየመችው ቤተልሄም ስዩም ከልጅነቷ ጀምሮ ቡና ጌጣጌጥ መስራት ቡና ማፍላት ዝንባሌዋ ነበር ይሁን እንጂ ቁም ነገር አድርጋ እንደማትወስደው ትናገራለች፡፡ ዩኒቨርስቲ ከገባች በኋላ ለእንግድነት መጥተው በተደጋጋሚ ቡና ያፈላችላቸው የጓደኛ አባት ታዲያ ቡና መክሊትሽ ነው ብለው ብትከስርም ንግድን የተማረችበትን ብር ጥለውላት መሄዳቸው ትናገራልች፡፡

ቡናዋን በማሽን ከመቁላት ይልቅ በእጅ እንደምቶላ እና ይህም ሰፊ ይሆነ የስራ እድልን ለሴት እህቶቿ ለመክፈት፣ እንዲሁም በቡናው ውስጥ የሚታመቀውን ካርቦን ዳይ ኦክሳይድ በማስወገድ ቡናው ሲጠጣ ልብ የማድከሙን ነገር እንዲቀንስ እና የቤት ቡና ጣዕም እንዲኖረው እንደሚያደረግ ታስረዳለች፡፡

በእጅ የተቆላ ኢትዮጵያዊ ቡናን ለአለም ገበያ ማቅረብ የጀመረችው ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:02 0:00


XS
SM
MD
LG