No media source currently available
ወጣት ቤተልሔም ስዩም የሄለን ቡና መስራች እና ስራ አስኪያጅ ስትሆን ተወልዳ ያደገችው በአርባምንጭ፤ እድገቷ ደግሞ በሻሻመኔ እና አዲስ አበባ ነው፡፡ ቤተልሔም ለቡና የተለየ ፍቅር አላት በቀጥታ ከአነስተኛ ገበሬዎች የተቀበለችውን ቡና በእጅ እየቆላች ወደ ውጪ መሸጥ ጀምራለች፡፡ ከቡናው ውስጥ የምጥለው ነገር የለም የምትለው ቤተልሄም ከቡና የውበት መጠበቂያዎችንም አምርታለች፡፡