በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሳውዲ አረቢያ መካ ላይ ከሞቱት የእስልምና አማኞች መካከል 13 ኢትዮጵያዊያን እንዳሉበት ተገለጸ


ከሞቱት 769 ሰዎች መካከል 13 ኢትዮጵያዊያን እንዳሉበት የሀይማኖት መሪዎች አስረድተዋል
ከሞቱት 769 ሰዎች መካከል 13 ኢትዮጵያዊያን እንዳሉበት የሀይማኖት መሪዎች አስረድተዋል

በሳውዲ አረቢያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲና ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተውጣጣ ኮሚቴ ጉዳዩን እያጣራ ነው

መስከረም 13 ቀን በሀጂ ጸሎት ላይ ሳሉ በድረሰ መገፋፋትና መጨናነቅ በደረሰው አደጋ ከሞቱት 769 ሰዎች መካከል 13 ኢትዮጵያዊያን እንዳሉበት የገለጹት ሀጂ መሀመድ አሚን የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ናቸው።

“ከዚህ በፊት የሞቱትን ሁለት ኢትዮጵያዊያን ጨምሮ የሟቾች ቁጥር 13 መሆኑ ታውቋል” ብለዋል በቪዲዮ ባስረጩት መልእክት።

ሙሉ የድምጽ ዘገባውን ያዳምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፤ የውጭ ሀገር ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች አስተባባሪ ኢማም ሼህ ሳልሃዲን ወዚር አብዛኞቹ ሟቾች በእስልምና ሃይማኖት አስተምሮትና እምነት መሰረት መካ ላይ የቀብር ስነስርዓታቸው ተፈጽሟል።

XS
SM
MD
LG