በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶ/ር ኃይሉ አርአያ ስለ ግንቦት ሃያ


ዶ/ር ኃይሉ አርአያ
ዶ/ር ኃይሉ አርአያ

ግንቦት ሃያ የራሱ የኢሕአዴግ እንጂ «የሕዝብ በዓል ሆኖ ሊከበር ይገባዋል ብዬ አላስብም» ብለዋል የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞራሲ ፓርቲ የቀድሞ ሥራ አባል ዶ/ር ኃይሉ አርአያ፡፡

ግንቦት ሃያ የራሱ የኢሕአዴግ እንጂ «የሕዝብ በዓል ሆኖ ሊከበር ይገባዋል ብዬ አላስብም» ብለዋል የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞራሲ ፓርቲ የቀድሞ ሥራ አባል ዶ/ር ኃይሉ አርአያ፡፡

ኢሕአዴግ የደርግን ሥርዓት የጣለበትን ሃያ ስድስተኛ ዓመት አስመልክቶ ዶ/ር ኃይሉ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ምንም እንኳ ልማት እየተከናወነ መሆኑ ባይካድም ከመንፈሣዊ ልማት ጋር ያልተያያዘ ቁሣዊ ልማት ብቻውን ዘላቂ ለውጥ ማምጣት አይችልም ብለዋል፡፡

ዶ/ር ኃይሉ አርአያ በዚሁ ግምገማቸው አክለውም ኢትዮጵያ በልማት አሁንም እጅግ ኋላ ቀር ናቸው ከሚባሉ ሃገሮች አንዷ መሆኗንና ጥቂት ሰዎች ሲበለፅጉ ከመታየቱ በስተቀር አብዛኛው ሕዝቧ ከድኅነት አለመውጣቱን ተናግረው በነፃነት በኩልም ቢሆን «በወረቀት ወይም በሕገመንግሥት ከመሥፈሩ በስተቀር እውነተኛ ነፃነት የለም» ሲሉ አብራርተዋል፡፡

ከዶ/ር ኃይሉ አርአያ ጋር የተደረገውን ሙሉውን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ዶ/ር ኃይሉ አርአያ ስለ ግንቦት ሃያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:59 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG