ዋሽንግተን ዲሲ —
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በትጥቅ ትግል መንግስት ለመቀየር የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ኃይሎች ውጤት አያመጡም፤ ሲሉ ወደ ሰላማዊ መንገድ ቢመጡ ይሻል፤ ሲሉ ጥሪ አሰምተዋል።
አቶ ኃይለ ማሪያም በትላንትናው ዕለት በኅዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት በዚህ አስተያየታቸው አንዳንዶቹን፤ የሉም ብለዋል።
አዲስ የተቋቋመው በትጥቅ ትግል የሚንቀሳቀሱ አምስት የተቃዋሚ ኃይሎች ጥምረት አንዱ የሆነውን አሥመራ የሚገኘውን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጨምሮ የሁለት ድርጅቶች ምላሽ ሰጥተዋል።
ሙሉውን ዝርዝር የድምፅ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።