በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ


ኢትዮጵያ በሰላምና ልማት ላይ ዙሪያ ይበልጥ ትኩረት በማድረግ እንደምትሠራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ገለፁ።

ሽብርን በመዋጋት ረገድ አገሮች «እያንፀባረቁ ነው ያሉትን» የተለያየ አቀባበል ዓለም አቀፉን የምጣኔ ሃብት ቀውስ፣ የጎረቤት ሶማሊያን፣ እንዲሁም ሱዳንን ኢጋድንና ተዛማጅ ነጥቦችን አስመልክቶ በ66ተኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ያደረጉትን ንግግር ተንተርሶ ባልደረባችን በትረ ሥልጣን አነጋግሯቸዋል።

XS
SM
MD
LG