በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኃይሌ ገብረሥላሴ ለአትሌትክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት በዕጩነት ቀረበ


አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ
አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ

”ሮጬ ወርቅ አምጥቼአለሁ፤ ፌዴሬሽኑን በመምራት ደግሞ ወርቅ እንዴት እንደሚመጣ አሳያለሁ” ብሏል ኃይሌ ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገር።

የሁለት ጊዜ የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊና በተለያዩ ርቀቶች የ 27 የዓለም ክብረወሰኖች ባለቤት ኃይሌ ገብረሥላሴ የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ለመሆን በዕጩነት ቀረቧል።

አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ
አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ

በነገው እለት በሚደረገው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ኃይሌ ፕሬዚዳንት ሆኖ ከተመረጠ፤ በኢትዮጵያ ታሪክ ለዚህ ኃላፊነት የበቃ የመጀመሪያው ስመጥር የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ ይሆናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ኃይሌ ገብረሥላሴ ለአትሌትክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት በዕጩነት ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00

XS
SM
MD
LG