በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሃዲያ ዞን የሃገር ሽማግሌዎች አዲስ አበባ ገቡ

ሃዲያ ዞን በደቡብ ክልል ችግር ከተፈጠረባቸው አካባቢዎች ጋር ተዳምሮ መጠቀሱና አስተዳዳሪውም መታገዳቸው ተጨባጩን ሁኔታ ያላገናዘበ እርምጃ ነው ሲሉ የዞኑ የሃገር ሽማግሌዎች ቅሬታ አሰምተዋል።

ሃዲያ ዞን በደቡብ ክልል ችግር ከተፈጠረባቸው አካባቢዎች ጋር ተዳምሮ መጠቀሱና አስተዳዳሪውም መታገዳቸው ተጨባጩን ሁኔታ ያላገናዘበ እርምጃ ነው ሲሉ የዞኑ የሃገር ሽማግሌዎች ቅሬታ አሰምተዋል።

አግባብ አይደለም ባሉት የክልሉ ገዥ ፓርቲ ውሣኔ ላይ አቤቱታ ለማሰማት የሃዲያ ዞን የሃገር ሽማግሌዎች አዲስ አበባ ገብተዋል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅሕፈት ቤት ኃላፊና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው አባል አቶ ሞገስ ባልቻ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል እርምጃ ለመውሰድ ችግር እስኪፈጠር እንደማይጠብቁ ተናረዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሃዲያ ዞን የሃገር ሽማግሌዎች አዲስ አበባ ገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG