በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሃጫሉ ሙት ዓመት ዝክር ላይ አዲስ አልበሙ ወጣ


የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሦስተኛ የሙዚቃ አልበም ምርቃትና የአንደኛ ዓመት ሙት ዓመት መታሰቢያ መረሃ-ግብር በአዲስ አበባ
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሦስተኛ የሙዚቃ አልበም ምርቃትና የአንደኛ ዓመት ሙት ዓመት መታሰቢያ መረሃ-ግብር በአዲስ አበባ

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሦስተኛ የሙዚቃ አልበም ምርቃትና የአንደኛ ዓመት ሙት ዓመት መታሰቢያ መረሃ-ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል።

በተለያየ ዝግጅት በታጀበው መርሃ-ግብር ላይ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጆችና በርካታ የጥበብ አፍቃሪያን ታድመዋል። በመታሰቢያ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአርቲስቱ ባለቤት ወይዘሮ ፋንቱ ደምሰው "ሃጫሉ በህይወት ቢለይም ትውስታውና ሥራዎቹ ህያው ናቸው" ሲሉ ተደምጠዋል።

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ወላጅ አባት አቶ ሁንዴሳ ቦንሳ "የልጄ ገዳዮች ህግ ፊት ቀርበው ፍትህ እንዲያገኙ ሁሉም እንደየ ሀይማኖቱ ጸሎት ያድርግልኝ" ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሃጫሉ ሙት ዓመት ዝክር ላይ አዲስ አልበሙ ወጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:51 0:00


XS
SM
MD
LG