በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ 80 ቀን መታሰቢያ በአምቦ


የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ 80 ቀን መታሰቢያ
የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ 80 ቀን መታሰቢያ

በመታሰቢያ መረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኦሮምያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሞን ህዝብ ማንነትና ታሪክ በማሳወቅ ትልቅ ሚና ነበረው ብለዋል።

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሃጫሉ ስም ይሰራል ለተባለው ሃውልትና የባህል ማዕከል በአምቦ ከተማ መሰረተ ድንጋይ አኑረዋል።

በመረሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ከፍተኛ ሥራ አመራሮች፣ የድምፃዊው የሙያ አጋሮች፣ ቤተሰቦች፣ ዘመዶቸና አድናቂዎቹ ተገኝተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ 80 ቀን መታሰቢያ በአምቦ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00


XS
SM
MD
LG