በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ ክልል ከ2 ሚሊዮን በላይ የምግብ ተረጂዎች መኖራቸው ተገለጸ


በኦሮምያ ክልል ከ2 ሚሊዮን በላይ የምግብ ተረጂዎች መኖራቸውን የክልሉ ብሄራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።

በኦሮምያ ክልል አሁን ከሁለት ሚሊዮን በላይ የምግብ ተረጂዎች መኖራቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።

አቶ ገረሙ ኦሊቃ የኦሮምያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ምክትል ኮሚሽነር፣ በክልሉ ካሉ 21 ዞኖች ከሁለቱ ዉጪ የተቀሩት ዞኖች የምግብ ተረጂዎች እንዳሉ ለአሜርካ ድምጽ ተናግረዋል።

በተመሳሳይ ዜና የበልግ ዝናብ በመዘግየቱ እና የጸጥታ ችግር ባስከተለው መስተጓጉል በጉጂ ዞን ወደ 300 ሺሕ የሚሆኑ ነዋሪዎች እንዲሁ ለምግብ እጥረት መጋለጣቸውን የዞኑ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮምያ ክልል ከ2 ሚሊዮን በላይ የምግብ ተረጂዎች መኖራቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:03 0:00


XS
SM
MD
LG