በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሠላም ሥምምነት በሃዋሳ ከተማ


ሀዋሳ
ሀዋሳ

በጉጂ ኦሮሞ፥ በአማሮ እና ቡርጂ ልዩ ወረዳ አከባቢዎች በተደጋጋሚ ሲፈፀሙ በቆዩ ጥቃቶች በሕዝብ መካከል የተፈጠረውን ስጋትና ጥርጣሬ ቀርፎ ሰላም ያወርዳል የተባለ ስምምነት በሃዋሳ ከተማ በተካሄደው።

የሁሉም ተወካዮች በተገኙበት በተካሄደው በዚህ ሥምምነት፤ የሃገር ሸማግሌዎች፥ የኃይማኖት አባቶች እና የጎሳ መሪዎች በሚያደረጉት ምክክር በባህላዊ መንገድ ሰላም ለማውረድ መስማማታቸውን ሸማግሌዎቹ ተናግረዋል።

የኦሮምያ እና የደቡብ ክልል የፀጥታ አካላት እና የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ሂደቱን ያመቻቻሉ ተብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የሠላም ሥምምነት በሃዋሳ ከተማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:37 0:00


XS
SM
MD
LG