በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጊኒ በማርበርግ ቫይረስ የተጠቃ ሰው ተገኘ


ጊኒ ማርበርግ ቫይረስ በተባለው ተሃዋሲ መጠቃቱ የተረጋገጠ የመጀመሪያ ሰው መገኘቱን አስታወቀች።

አንድ ሰው በዚህ ትኩሳት እና የደም መፍሰስ የሚያስከትል ቫይረስ የተጠቃ ሰው መሞቱ መረጋገጡን ዜናው ጠቅሱዋል

የዓለም የጤና ድርጅት በቫይረሱ ከተያዘው ሰው ጋር የተነካኩ ሌሎች ሰዎች ይኖሩ እንደሆን እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል።

ይሄኛው ቫይረስ የተገኘው የኢቦላ ወረርሽኚን እአአ ከ2014-2016 በተቀሰቀሰበት እና ቢያንስ 11,325 ሰዎች በሞቱበት የሃገሪቱ አካባቢ መሆኑ ተዘግቧል።

XS
SM
MD
LG