በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በታላቁ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የአዴኃን መግለጫ


የታላቁ ኅዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊትን በተመለከተ የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም የሚነካ ነው ሲል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ገለፀ፡፡

ንቅናቄው ዛሬ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር በነበረው ቆይታ ኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊቱን ከመጀመሯ በፊት የሦስትዮሽ ሥምምነት ልትፈርም ይገባል በማለት አሜሪካ በገንዘብ ሚንስትሯ በኩል ያወጣችው መግለጫ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የተዳፈረ ነው፣ ብሄራዊ ጥቅሟንም የሚነካ ነው ብለዋል፣ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ተስፋሁን አለምነህ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በታላቁ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የአዴኃን መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:05 0:00የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG