በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ

25 ሺህ ሯጮች የተሳተፉበት 21ኛው ታላቁ ሩጫ አዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ።

“መፀዳዳት በሽንት ቤት” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው 21ኛው ታላቁ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች፣ የውጭ ሃገር ዜጎች፣ ታዋቂ ሰዎች እና በርካታ ህዝብ የተሳተፈበት የስፖርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG