አዲስ አበባ —
የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የሦስትዮሽ ድርድሩን ለማስቀጠል መከተል በሚገባው ዘዴ ላይ የቀረበውን የባለሞያዎች ሰነድ ግብጽ ውድቅ አደረገች።
በሌላ መኩል በሱዳንና በኢትዮጵያ መካከል ያለው የድንበር ውዝግብ ዛሬም በሰላማዊ መንገድ ብቻ መፈታት እንዳለበት የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አስገነዘቡ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።