በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃያ ሦስት ሰው መሞቱን እንጂ ስለማንነታቸው መረጃ እንደሌላቸው የመንግሥቱ ቃል አቀባይ ገለፁ

  • እስክንድር ፍሬው

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በእሳት ሲቃጠል

ባለፈው ቅዳሜ በደረሰው የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ በእሥር ላይ የነበሩ 23 ሠዎች መሞታቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት ዛሬ ይፋ አድርጓል።

ባለፈው ቅዳሜ በደረሰው የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ በእሥር ላይ የነበሩ 23 ሠዎች መሞታቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት ዛሬ ይፋ አድርጓል።

“የሟቾቹ ማንነት ደረጃ በደረጃ ለቤተሰቦቻቸው ይገለፃል” ሲሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ፅሕፈት ቤት ቃል አቀባይ አቶ መሃመድ ሰዒድ ተናግረዋል።

ከሟቾቹ መሃል በእስር ላይ የነበሩ የተቃዋሚ መሪዎች ይኖሩበት እንደሆን ግን አቶ መሃመድ አላብራሩም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG