በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን- የባለሞያዎች አስተያየት


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

ዛሬ የተጀመረው ሰድስተኛ ዓመት የመንግሥትና የምክር ቤቶች የሥራ ዘመን ሙሉ ሕጋዊነትና ሕገመንግስታዊነት ያለው ነው ሲሉ አስተያየቶቻቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡ ባለሙያዎች ተናግረዋል።

የሚጠቅመው ተቋማትን ማክበርና የተቋማትን ውሳኔ መቀበል እንደሆነም መክረዋል። የመንግሥት እና በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች የቆይታ ጊዜ የተራዘመ በኮቪድ 19 ምክንያት አገራዊ ምርጫ ማካሄድ እንደማይችል ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ማስታወቁን ተከትሎ በተካሄዱ የህገመንግሥት ትርጉም ሂደቶች እንደነበረ ይታወሳል፤ ባለሙያዎቹን አነጋግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኢትዮጵያ መንግሥት ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን- የባለሞያዎች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:35 0:00


XS
SM
MD
LG