ዋሽንግተን ዲሲ —
በጎንደር በስብሰባ አዳራሽ መግቢያ ላይ የኮከብ አርማ የሌለው ባንዲራ እንዲሰቀል አድርገዋል በሚል በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አስፈፃሚ ወታደራዊ እዝ የታሰሩ ቄስ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ የታሰሩበት ጉዳይ በክልሉ የፍትሕ ቢሮ ውድቅ ቢደረግም ፤ ላለፉት ስድስት ወራት በእስር ላይ ናቸው ሲሉ ቤተሰቦቻቸው ገለጹ።
ታሳሪው የሰሜን ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀአዕላፍ ቀለምወርቅ አሻግሬ የታሰሩበትን ሁኔታ አስመልክቶ የክልሉ መንግሥት በጉዳዩ ላይ መረጃ የለኝም ብሏል።
ጽዮን ግርማ ያዘጋጀችውን ዝርዝር ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ