ቻይና፥ በብድር፣ በንግድ ግንኙነት እና የውጭ መዋዕለ ነዋይን በማፍሰስ ረገድ ከኢትዮጵያ ጋራ ያላት የኢኮኖሚ ግንኙነት፣ ኢትዮጵያን ተጠቃሚ ማድረጉን በተመለከተ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ባለሞያዎች የተለያየ አቋም አላቸው፡፡
በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪው ዶክተር ዳር እስከዳር ታዬ፣ በግንኙነቱ ኢትዮጵያ ተጠቃሚ መኾኗን ሲገልጹ፤ በአንጻሩ ከዊሊያም ፓተርሰን ኒውጀርሲ ፕሮፌሰር አሮን ተስፋዬ ደግሞ ይህ ስለመኾኑ ርግጠኛ አለመኾናቸውን ተናግረዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም