በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‘…አልሰማንም ነበር እንዳትሉ’ - ግርማ ሠይፉ (እንደራሴ)


በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሠይፉ
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሠይፉ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሠይፉ “ለጥያቄዎ መልስ” ሰጥተዋል፡፡

በኢትዮጵያ የተወካዮች ምክር ቤት ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ አቶ ግርማ ሠይፉ ምክር ቤቱ ውስጥ “የምናገረው እንደ ግብአት ተወስዶ ጥቅም ላይ ይውላል ብዬ ሳይሆን ተቃውሞዬን በታሪክ ለማስመዝገብ ነው” አሉ።

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ፕሬዚደንት አቶ ግርማ ምክር ቤት የገቡት ህገ መንግሥቱ ላይ በተደነገገው መሠረት ለመረጣቸው ህዝብና ለሕሊናቸው ተገዢ ሆነው ለማገልገል መሆኑን ገልፀው አባላት “ፍትሃዊ ያልሆኑ አዋጆችን ሲያፀድቁ የማሰማው ተቃውሞ በታሪክ ይመዘገባል” ብለዋል።

አቶ ግርማ ሠይፉ በምክር ቤት አሠራር፣ አወዛጋቢ በሆነው ፀረ-ሽብር ሕግ፣ እንዲሁም በከተማ ቦታ ሊዝ አዋጅና ሌሎች በርካታ ነጥቦች ላይ ለአድማጮች ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል።

ሙሉውን ዝግጅት ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG