በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ ሩት ቤደር ጊንስበርግ ማን ነበሩ?


ፎቶ ፋይል፦ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ሩት ቤደር ጊንስበርግ
ፎቶ ፋይል፦ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ሩት ቤደር ጊንስበርግ

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ሩት ቤደር ጊንስበርግ በሃገሪቱ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ውስጥ ለማገልገል ሲመረጡ ሁለተኛዋ ሴት ነበሩ፡፡ ወደ ህግ ባለሙያነትም የገቡት በወቅቱ የነበሩ የህግ ባለሙያ ሴቶች ቁጥር አነስተኛ በነበረበት ጊዜ ነበር፡፡ የሙያ አገልግሎት ዘመናቸውን ያሳላፉት የሴቶች መብት እንዲስፋፋ በመስራት ስለሆነ፣ በተራማጁ ማኅበረሰ ዘንድ ስማቸው የገነነ ኮኮብ ነበሩ፡፡

የተወለዱት እአአ መጋቢት 15/ 1933 በብሩክሊን ኒው ዮርክ ሲሆን፣ በ87 ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈው ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ነው፡፡ የህይወት ታሪካቸውን የቪኦኤ ዘጋቢ ጁሊ ታቦ እንደሚከተለው አዘጋጀታዋለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ ሩት ቤደር ጊንስበርግ ማን ነበሩ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:01 0:00


XS
SM
MD
LG