ዋሺንግተን ዲሲ —
የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አባላት ጳጉሜ ውስጥ ወደ ሀገር እንደሚመለሱ ተገልጿል።
የአቀባበሉ ሥርዓት በኢትዮጵያ ፖለቲካ የአዲስ ምዕራፍ መክፈቻና የመሣሪያ ትግል ማክተሚያ ምልክት ሆኖ እንዲታይ እንደሚፈልግ በሃገር ውስጥ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ተቃዋሚው ሰማያዊ ፓርቲ አስታውቋል፡፡
ሰማያዊ ፓርቲ ከአርበኞች ግንቦት ሰባትና ከሌሎች የአንድነት ኃይሎች ጋር በመሆን አንድ ጠንካራ ተፎካካሪ ፓርቲ ለመመሥረት እየሠራ እንደሆነም ይፋ አድርጓል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ