በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አርበኞች ግንቦት ሰባት “አጥፊ” ያላቸውን ኃይሎች ከሰሰ


ኤፍሬም ማዴቦ
ኤፍሬም ማዴቦ

"…በአንድ በኩል ለለውጡ አልገዛ ያለ ኃይል፣ በሌላ በኩል ለውጡን እኔ ባልኩት መንገድ ብቻ ከፈለጋችሁ ተከተሉኝ የሚል አክራሪ ኃይል፤ ሦሥተኛው ደግሞ በቀደመው ሥርዓት ተጠቃሚ የነበረ ወይም በሠራው ሥራ እንዳይጠየቅ የሚፈልግ ሌላ ኃይል አለ።.." - የአርበኞች ግንቦት ሰባት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ

በኢትዮጵያ በተጀመረው ለውጥ “እያጋጠሙ ያሉ” ያላቸውን ፈተናዎች፤ በዜጎች ደህንነት ላይ “አደጋ እና ሥጋት ደቅነዋል” ያላቸውን ወገኖች ጠቅሶ፣ አርበኞች ግንቦት ሰባት በዛሬው ዕለት ያወጣውን ጋዜጣዊ መግለጫ ይመለከታል። የድርጅቱ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ይመልሳሉ።

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ “ዋልታ የረገጡ አጥፊ ጽንፈኞች” ሲል በመግለጫው ተጠያቂ ያደረጋቸውን ቡድኖችና ምላሽም በተከታይ ፕሮግራሞቻችን እናቀርባለን።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አርበኞች ግንቦት ሰባት “አጥፊ” ያላቸውን ኃይሎች ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG