በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግንቦት 20 በአክሱም


28ኛ ዓመት የግንቦት 20 የድል በዐል በትግራይ ክልል በአክሱም ከተማ በዛሬው እለት ተከበረ።

28ኛ ዓመት የግንቦት 20 የድል በዐል በትግራይ ክልል በአክሱም ከተማ በዛሬው እለት ተከበረ።
በመድረኩ የተገኙት የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የዘንድሮ ዓመት ግንቦት 20 ሲከበር የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረስቦች ሀገሪቷ ከመፍረስ አደጋና ከአዙሪት እንድትወጣ አብረን ልንታገል ይገባል ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

ግንቦት 20 በአክሱም
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG