ዋሺንግተን ዲሲ —
ዛሬ ጠዋት ግልገል ጊቤ አንድና ግልገል ጊቤ ሁለት ሃይድሮ ኤለክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች መካከል በሚገኝ ትልቅ የኤለክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ በአንድ ትራንስፎርመር ላይ የደረሰውን ቃጠሎ ወደሌላ እንዳይዛመት ለመከላከልና ለማጥፋት መቻሉ ተገልጿል። ማምሻውን ያነጋግረናቸው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የውጭ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ምስክር ነጋሽ የቃጠሎው መነሾ ከስፍራው በደረሳቸው መረጃ ከክረምቱ ጋር የተያያዘ ቴክኒካዊ እክል ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ