የጋና ጋዜጠኞች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እየሠሩ ነው

የጋና ጋዜጠኞች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እየሠሩ ነው

No media source currently available

ቀጥተኛ መገናኛ

የጋና ጋዜጠኞች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እየሠሩ ነው

በጋና ሆን ተብለውም ኾነ ባለማወቅ የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች በከፍተኛ መጠን ጨምረዋል። በመኾኑም አንዳንድ ጋዜጠኞች ትክክለኛ ዘገባዎችን በመሥራት ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመዋጋት ተስፋ ያደርጋሉ።

አይዛክ ካልዲዚ ከጋና ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG