በሙስና ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረውና ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው ተቋም ባለፈው ዓመት ባወጣው ሪፖርት፣ አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት በሙስና ላይ የሚያደርጉትን ዘመቻ ተገቷል ወይም ዘመቻቸው ተጠናክሮ አልቀጠለም።
ጋናን ጨምሮ በበርካታ የአፍሪካ ሃገራት ሙስና አሁንም የሚታይ ችግር ነው። የሀገሪቱ የሰብአዊ መብት እና አስተዳደራዊ ፍትህ ኮሚሽን እንደሚለው፣ ሙስና የሃገሪቱን በጀት 20 በመቶ እየወሰደ ነው። የሲቪል ማኅበረሰብ አባላት በሙስና ላይ የሚደረገውን ዘመቻ በመቀላቀል ላይ ናቸው።
አይሳክ ካሌድዚ ከአክራ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም