በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ የመዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ጉባኤ


በአፍሪካ የመዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ላይ እየተነጋገረ ያለ ከፍተኛ ስብሰባ ጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ውስጥ እየተካሄደ ነው።

በአፍሪካ የመዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ላይ እየተነጋገረ ያለ ከፍተኛ ስብሰባ ጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ውስጥ እየተካሄደ ነው።

በጉባዔው ላይ የኢትዮጵያውያን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ጨምሮ የአሥራ አንድ የአፍሪካ ሃገሮች መሪዎች እየተሣተፉ ናቸው።

ጽዮን ግርማ በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቢዝነስ ዘርፍ አማካሪ የሆኑትን አቶ ቴዎድሮስ ግርማን በስብሰባው ምንነት ላይ አነጋግራቸዋለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአፍሪካ የመዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ጉባኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:42 0:00
ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ በጀርመን
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:45 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG