በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በታላቁ ኅዳሴ ጉዳይ ድርድር


በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ ተቋርጦ የነበረው በታለቁ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገው ድርድር በመጭው ሳምንት እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ኢትዮጵያ በብሄራዊ ጥቅሟ ላይ ያነጣጠሩ የሁለትዮሽ ወይንም ሌሎች ግንኙነቶችን እንደማትቀበልም የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አስገነዘቡ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በታላቁ ኅዳሴ ጉዳይ ድርድር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00


XS
SM
MD
LG