በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የላይበሪያ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ

የላይበሪያ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት የቀድሞው ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋች፣ ጆርጅ ዊሃ
የላይበሪያ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት የቀድሞው ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋች፣ ጆርጅ ዊሃ

የላይበሪያ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት የቀድሞው ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋች፣ የ51 ዓመቱ ጆርጅ ዊሃ ዛሬ ሰኞ ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ።

የላይበሪያ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት የቀድሞው ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋች፣ የ51 ዓመቱ ጆርጅ ዊሃ ዛሬ ሰኞ ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ።

በበርካታ ሕዝብ በተጨናነቀው በሞኖሮቪያው ስቴዲየም በተከናወነው ሥነ ሥርዓት የጋና፣ የሴራልዮንና የጋቦን ፕሬዚዳንቶችና የዊሃ የቀድሞ እግር ኳስ ጨዋታ የታወቁ ኮከቦችም መገኘታቸው ታውቋል።

“ብዙ ዕድሜዬን ስቴዲየም ነው ያሳለፍኩት፣ ዛሬ ግን ከሌላው የተለየ ነው ሲሉ ተናግረዋል ስፖርተኛው ፕሬዚዳንት ዊሃ፡፡

ሥልጣናችውን እያስረከቡ ያሉትን የቀድሞዋን ፕሬዚደንት ኤል ጆንስ ሲርለኣፍንም፣ “በሰላም ልንቆም የቻልንበትን መደላድን ያቆዩልን መሪ” ሲሉ፣ አወድሰዋቸዋል።

“ቀዳሚ ሥራዬም ሙስናንና ጉቦን ማጥፋት ነው” ሲሉም ተደምጠዋል።

የዛሬው ሥነ ሥርዓት፣ በ70 ዓመት ውስጥ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደ ሰላማዊ የሥልጣን ርክክብ መሆኑም ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG