ዋሽንግተን ዲሲ —
ዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አይኤኤኤፍ (International Association of Athletics Federations /IAAF)ገንዘቤ ዲባባን ከኢትዮጵያ፤ አሽተን ኢተንን ከዩናይትድ ስቴትስ የዓመቱ ምርጥ የዓለም አትሌቶች አድርጎ ሰይሟቸዋል።
የዕወጃውን ስነስርአት ለመስማት ከዚህ በላይ ያለውን የቪድዮ ፋይል ይክፈቱ።
ገንዘቤ ዲባባ [ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]