ዋሽንግተን ዲሲ —
“የምሕረት አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነስርዓት ረቂቅ ዐዋጁ” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዚህ ወር መጨረሻ ለዕረፍት ከመዘጋቱ በፊት ውሳኔ እንደሚሰጥበት በምክር ቤቱ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴታ አቶ አማኑኤል አብርሃም ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።
ሚኒስትር ዴታ አቶ አማኑኤልን ስለ ረቂቅ ዐዋጁ ያነጋገረቻቸው ጽዮን ግርማ የባለሞያ አስተያየት ጨምራ ተከታዩን አጠናቅራለች።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ