በኢትዮጵያ በአለፉት ስምንት ወራት ሁለት ተቃራኒ የሚመስሉ ሁነቶች እየተስተዋሉ ይገኛሉ፡፡
በአንድ በኩል ዴሞክራሲ፣ የሕግ የበላይነት፣ የኢኮኖሚ ግንባታ ይታያል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አለመረጋጋት፣ የሰላም መናጋት፣ ሕገወጥነት፣ በግልም ሆነ በቡድን መፃዒ እድሎች እርግጠኛ አለመሆን ይስተዋላል፡፡
ይሄንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የቪኦኤው መለስካቸው አምሃ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ