በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጊቤ ሦስት ተመረቀ


ግቤ ሦስት
ግቤ ሦስት

1870 ሜጋ ዋት ኃይል የሚያመነጨው ጊቤ ሦስት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዛሬ ተመረቀ።

ጊቤ ሦስት ኃይል ማመንጫ በትልቅነቱ አሁን ግንባታ ላይ ካለው ኅዳሴ ግድብ ቀጥሎ ሁለተኛ ነው።

“የፕሮጀክቱ ግንባታ የተጠናቀቀው ‘የአካባቢ ተቆርቋሪ ነን’ የሚሉ ወገኖችን ከፍተኛ ጫና በመቋቋም ነው” ብለዋል ጠ/ሚር ኃይለማርያም ደሣለኝ ማመንጫውን ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግር፡፡

ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ጊቤ ሦስት ተመረቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

XS
SM
MD
LG