በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጌዴዖ አስተዳደራዊ መዋቅር ንግግር


የጌዴዖ
የጌዴዖ

የደቡብ ክልልን በአዲስ መልክ ለማዋቀር በቀረበው ምክረ ሃሳብ “’ጌዴኦ ዞን በልዩ ዞንነት ይደራጃል’ የተባለው የህዝብ ፍላጎት አይደለም፤ ከስምምነትም ውጭ ነው” ሲሉ የብሄሩ ምሁራን ቅሬታቸውን ለቪኦኤ ገልፀዋል።

የዞኑ ብልፅግና ፓርቲ በበኩሉ የጌዴዖ ህዝብ የጠየቀው በክልል ለመደራጀትና ተጠሪነቱም ለፌዴራል መንግ እንዲሆን እንጂ «በልዩ ዞንነት» ለመደራጀት አይደለም፤ ያም ቢሆን የመዋቅሩ ጉዳይ ገና አልተጠናቀቀም” ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጌዴዖ አስተዳደራዊ መዋቅር ንግግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00


XS
SM
MD
LG