በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፒቪኤች የሃዋሳ ሥራውን አቆመ


ፒቪኤች የሃዋሳ ሥራውን አቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:42 0:00

ፒቪኤች የሃዋሳ ሥራውን አቆመ

በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለዓመታት ሲሠራ የቆየው «ፒቪኤች» የሚባል የአሜሪካ ኩባንያ ሥራ ማቆሙን አስታውቋል።

ሥራ በማቆሙ ማዘናቸውን የገለፁት የፒቪኤች ሠራተኞች ካሣ እንደሚፈላቸው ቢነገራቸውም እስከ አሁን ግን እንዳልተከፈላቸው አመልክተዋል።

ለችግር መጋለጭ መጀመራቸውን ጠቁመው የፓርኩ አስተዳደር በገባው ቃል መሠረት ፈጥኖ ወደ ሥራ እንዲያሠማራቸው ጠይቀዋል።

ኩባኒያው ሥራ ማቆሙን ያረጋገጡት የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ፍፁም ከተማ 1 ሺህ 300 ሠራተኞችን በሌሎች ኩባኒያዎች ውስጥ እየመደቧቸው መሆናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ።

XS
SM
MD
LG