ዋሽንግተን ዲሲ —
አመቺ የሆነውን ሥርዓት ለመገንባት ኢትዮጵያ ከራሷ ባህልና ማኅበራዊ አወቃቀር መነሳት አለባት ሲሉ የጋሞ ብሔረሰብ ባህላዊ መሪና የቀድሞው የተቃዋሚ አመራር ካኦ ደምሴ ፃራ ተናግረዋል።
(ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
በቡራዩ በሚኖሩ የጋሞ ተወላጆች ላይ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ በጋሞ ጎፋ ዞን ዋና ከተማ አርባ ምንጭ የታየውን የአንዳንድ ወጣቶች የጥቃት ሙከራ ከተከላከሉት የጋሞ ብሔረሰብ ባህላዊ መሪ አንዱን አነጋግረናቸዋል።
አመቺ የሆነውን ሥርዓት ለመገንባት ኢትዮጵያ ከራሷ ባህልና ማኅበራዊ አወቃቀር መነሳት አለባት ሲሉ የጋሞ ብሔረሰብ ባህላዊ መሪና የቀድሞው የተቃዋሚ አመራር ካኦ ደምሴ ፃራ ተናግረዋል።
(ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ