በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በአርባ ምንጭ ዙሪያ የልዩ ወረዳ ጥያቄ በሚያቀርቡ ነዋሪዎች እና የጸጥታ አካላት ግጭት ሰባት ሰው ተገደለ” ነዋሪዎች

“በአርባ ምንጭ ዙሪያ የልዩ ወረዳ ጥያቄ በሚያቀርቡ ነዋሪዎች እና የጸጥታ አካላት ግጭት ሰባት ሰው ተገደለ” ነዋሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00

“በአርባ ምንጭ ዙሪያ የልዩ ወረዳ ጥያቄ በሚያቀርቡ ነዋሪዎች እና የጸጥታ አካላት ግጭት ሰባት ሰው ተገደለ” ነዋሪዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ በአካባቢው የጸጥታ ኃይሎችና የልዩ ወረዳ ጥያቄ በሚያቀርቡ ነዋሪዎች መካከል ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

የአርባ ምንጭ ዙሪያ የፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ክበበው አዳል “የመንግስት የጸጥታ ኅይሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ የወሰዱት እርምጃ የለም” ብለዋል።

በአካባቢው ህግ ለማስከበር በሚንቀሳቀሱ የፀጥታ ሃይሎች ላይ “ተቃጣ” ያሉትን ጥቃት ለመከላከል ግን “አፀፋዊ እርምጃ ተወስዷል” በማለት ተናግረዋል ።

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ታህሳስ 23 ቀን 2016 ዓም ባወጣው ሪፖርት በአከባቢው ውጥረት መኖሩን ገልፆ ነበር።

የዚህን ዘገባ ዝርዝር ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG