በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋምቤላ የፀጥታ ችግር


በቅርቡ በጋምቤላ ከተማ ውስጥ በፀጥታ ኃይሎች ስድስት ሰዎች መገደላቸውና ሌሎች ከአሥራ አምስት በላይ መቁሰላቸው ታውቋል።

በቅርቡ በጋምቤላ ከተማ ውስጥ በፀጥታ ኃይሎች ስድስት ሰዎች መገደላቸውና ሌሎች ከአሥራ አምስት በላይ መቁሰላቸው ታውቋል።

"በፀጥታ ኃይሎቹ ጥቃቱ የተፈፀመብን በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞ በማሰማት ላይ እንዳለን ነበር" ሲል በሰልፉ ላይ የተሣተፉ የአኝዋክ ወጣቶች አስተባባሪ ለቪኦኤ ገልጿል።

የፀጥታ ኃይሎቹ ግድያውን መፈፀማቸውን ቃላቸውን ለቪኦኤ የሰጡ አንድ መንግሥት ባለሥልጣን አረጋግጠዋል። ባለሥልጣኑ በዚሁ መግለጫቸው ግጭቱ የተፈጠረው "ወጣቶቹ ሁከት ሊፈጥሩ ሲሉ የፀጥታ ኃይሎች እንዲያቆሙ ቢጠይቁዋቸው እምቢ በማለታቸው ነው" ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የጋምቤላ የፀጥታ ችግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:47 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG