በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የረድዔት ሠራተኞችን ግድያ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አወገዘ


ጋምቤላ ክልል ውስጥ ሁለት የረድዔት ሠራተኞች የተገደሉበትን ከአንድ ሣምንት በፊት የተፈፀመውን ጥቃት በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አውግዟል።

ጋምቤላ ክልል ውስጥ ሁለት የረድዔት ሠራተኞች የተገደሉበትን ከአንድ ሣምንት በፊት የተፈፀመውን ጥቃት በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አውግዟል።

ጥቃቱን የፈፀሙትን ግለሰቦችም መንግሥት በቁጥጥር ሥር አውሎ ሕግ ፊት እንዲያቀርባቸውም ጠይቋል።

መንግሥት ለሰብዓዊ አገልግሎቶች ሠራተኞች ጥበቃ እንዲያደርግም ኤምባሲው አሳስቧል።

በሌላ በኩል ጥቃቱ የተፈፀመው የየትኛውም ታጣቂ ቡድን አባል ባልሆኑ ግለሰቦች መሆኑን ያስታወቀው የጋምቤላ ክልል መንግሥት አራት ተጠርጣሪዎችን መያዙን አስታውቋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የረድዔት ሠራተኞችን ግድያ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አወገዘ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:11 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG