No media source currently available
በጋምቤላ ክልል ከ19 ሺ ሰዎች በላይ በጎርፍ መጥለቅለቅ መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የላሬ ወረዳ አስተዳዳሪ ተፈናቃዮች በትምህርት ቤቶችና ዘመዶቻቸው ቤት ሰፍረው የሚገኙ ሲሆን ለወረርሽኝ ሊጋለጡ ስለሚችሉ በአፋጣኝ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደረግ አሳስበዋል።