በጋምቤላ ያለው የጥሎሽ ባህል በወጣት የትዳር ጓዶች እና በሴቶች ላይ ያሳደረው ጫና
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር በጋምቤላ ክልል በአኝዋ፣ በኑዌር፣ ማጃንግ እና በኦፖ ጎሳዎች ውስጥ “በሴቶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ባህላዊና ልማዳዊ ድርጊቶችን ለይቶ ለማውጣት ይረዳል” ያለውን ፈጣን የዳሰሳ ጥናት በቅርቡ ሰርቷል፡፡ በጋምቤላ ሴቶች እንደ ንብረት እንደ ሚቆጠሩ፣ በየዕለቱ በባሎቻቸው እንደሚገረፉ፣ ትዳር ለመመሥረት የሚሹ ወንዶች እህቶቻቸውን እንደጥሎሽ እንደሚለዋወጡና ሌሎችም በደልና ጫና የሚያሳድሩ ልማዶች እንዳሉ ጥናቱ ያሳያል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 06, 2023
በኢትዮጵያ ሕፃናት ከትጥቃዊ ግጭት ሊጠበቁ እንደሚገባ ተመድ አሳሰበ
-
ጁን 06, 2023
የሂዩማን ራይትስ ዋችን ክስ የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ