በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ላይ የመግደል ሙከራ ያደረጉ በፖሊስ ተያዙ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ላይ የመግደል ሙከራ ያደረጉትን 25 ሰዎች መያዙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

የክልሉ ፕሬዚዳንት ኡሞድ ኡጁሉና ምክትላቸውን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የመግደል ሙከራው የተካሄደው በጋምቤላ ጆር ዞን አኙዋ ወረዳ ውስጥ ከኅብረተሰቡ ጋር በመወያየት ላይ እያሉ ነው ብለዋል የፖሊስ ምክትል ኮሚሽነሩ ቱት ኮር።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ላይ የመግደል ሙከራ ያደረጉ በፖሊስ ተያዙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:04 0:00


XS
SM
MD
LG