ዋሺንግተን ዲሲ —
ጋምቤላ ውስጥ አንድ የክልሉ ተወላጅ አሜሪካዊ ጨምሮ ቢያንስ አራት የአኙዋክ ብሄረሰብ አባላት መታሰራቸው ተሰምቷል። ከኑዌር ብሄረሰብ በኩልም ፕሬዚዳንቱን የማይደግፉ የታሰሩ እንዳሉ ነው ምንጮች የሚናገሩት።
ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊው ዶ/ር ማኝ ኚያንግ ሚኔሶታ ክፍለ ሀገር የሚኖሩ የስነ ልቦና ሀኪም እንደሆኑ ተገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
ቆንጂት ታየ