በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጋምቤላ አንድ ባለሀብት እና አሽከርካሪያቸው በሙርሌ ታጣቂዎች መገደላቸውን ክልሉ አስታወቀ


ጋምቤላ ከተማ
ጋምቤላ ከተማ
በጋምቤላ አንድ ባለሀብት እና አሽከርካሪያቸው በሙርሌ ታጣቂዎች መገደላቸውን ክልሉ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:50 0:00

በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ ገዱ በተባለ ቀበሌ፣ በወርቅ ማዕድን ሥራ ላይ ለመሰማራት ቦታ መረጣ ላይ የነበሩ አቶ ሰለሞን ጋሻው የተባሉ ባለሀብት ከእነ ሾፌራቸውን መገደላቸውን፣ በወረዳው የውሀ እና ማዕድን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አጁሉ ሉት ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል።

ስለ ጉዳዩ ከቪኦኤ የተጠየቁት በደቡብ ሱዳን ታላቁ ፒቦር አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ ጎላ ቦዮኢ ስለ ጉዳዩ የሚያውቁት ነገር እንደሌለና በማያውቁት ጉዳይ ላይም መረጃ መስጠት እንደማይችሉ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG